Song Lyrics

አመልክሃለሁ

Asrat Mulachew
Amelkihalew
በሰማያት ላይ አምላክ አንተ ነህ አምላክ ካንተ በቀር የለም በምድርም ላይ አምላክ አንተ ነህ - አምላክ ካንተ በቀር የለም ከምድርም በታች ቢሆን በጥልቅ አምላክ ካንተ በቀር የለም እግዚኣብሄር ብቻ ብቻህን ትልቅ አምላክ ካንተ በቀር የለም በረጅሙ ከፍ ባለው ዙፋንህ ያላረጀህ ዛሬም ያለህ ከብረህ የሚመስልህ ስላልተገኘልህ የሚተካህ ማይፈለግልህ ሰውን ወደ ምድር ያመጣህ ፈጥረህ አምላክ ካንተ በቀር የለም እድሜው ሲያበቃ የምትወስድ ጠርተህ አምላክ ካንተ በቀር የለም ማንም ምንም ቢል ያለህ ተፈርተህ አምላክ ካንተ በቀር የለም እግዚኣብሄር ብቻ ብቻህን አምላክ ነህ አምላክ ካንተ በቀር የለም አምላክ ካንተ በቀር የለም ንጉስ ካንተ ሌላ የለም ጌታም ካንተ ወዲያ የለም አመልክሃለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection