Song Lyrics

አምናለሁ!

Asrat Mulachew
Amelkihalew
ሃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ቢዋሹም የስምህን ጉልበት ባይገነዘቡም በእስትንፋስህ ቃል ታጠፋቸውና ትገናለህ በምድርና በሰማይ እንደገና ስምህ ይከብራል በምድርና በሰማይ እንደገና እግዚእብሄር ያልክልኝ በህይወቴ ይሆናል አምናለሁ የተናገርከኝ ሆኖ አይቻለሁ እኔ አምንሃለሁ እነዚያ በፈረስ መንኮራኩራቸው እኚህም ቢታመኑ በሰረገላቸው ለየት ብለን ስምህ ላይ ድግፍ አልንና ተሰነካክለው ሲወድቁ እኛ ቆምን በምስጋና መታመኛቸው ወደቀ እኛ ቆምን በምስጋና ጆሮዎች እያሉት ከቶ የማይሰማ ቢቆም ሊገዳደር ክብርህን ቢሻማ የኤልያስ አምላክ መች ድካም ያውቅሃል ዛሬም ብርቱ ጉልበታም ነህ ባይኖቻችን አይተንሃል ተማምነንህ ስምህን ጠርተን እኛ መቼ አፍረናል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection