አዝ፦ ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ/ለበጐ ነው) (2x) ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ ነው/ለበጐ) (2x) ያሰብኩትን ባላገኝ የተመኘሁትን ምላሼን ባይሰጠኝ የፍለጋዬን ሁሉን ሰጥቶ ለእኔ እኔን ላያጣኝ አውቆ ነው እግዚአብሔር የከለከለኝ (2x) አዝ፦ ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ/ለበጐ ነው) (2x) ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ ነው/ለበጐ) (2x) እርሱ እንደራሱ ነው እንደ አፉ ቃል እኔ እንደፈለኩት መቼ ይሆናል አስቀድሞ ያውቃል የሚረባኝን ከፊቴ ወሰደው የዓይን አምሮቴን አዝ፦ ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ/ለበጐ ነው) (2x) ኢሄ ለምን ሆነ አልልም (አልልም) ስንፍናን በአምላኬ አላወራም (እኔ አላወራም) እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገር ሁሉ ለበጐ (ለበጐ ነው/ለበጐ) (2x) አንተኑ መጠበቅ ይሻላል ወዲህ ወዲያ ማለቱ ምን ይረባል ከአንተ ጋር ተስማምቶ መኖር ነው ነገር ሁሉ ይሆናል በጊዜው ሁሉም ነገር ይሆናል በጊዜው አንተኑ መጠበቅ ይሻላል ወዲህ ወዲያ ማለቱ ምን ይረባል ከአንተ ጋር ተስማምቶ መኖር ነው ነገር ሁሉ ይሆናል በጊዜው ሁሉም ነገር ይሆናል በጊዜው (2x)