Song Lyrics

አንተ ግን

Asfaw Melese
Tilant Zare Ayidelem
ወጥም ጊዜና ዘመናት አንተን አይሽሩህም ሰነፍ ቢልህ እንኳን አቅም እንደሌለህ እኔ ግን እላለሁ ዛሬም ትችላለህ አዝ፦ ጌታ እኮ ይችላል ጌታ እኮ ያኖራል ጌታ እኮ ያከብራል ጌታ እኮ ይደላል (2x) ጌታ አለ እውነተኛ ጌታ አለ የታመነ ጌታ አለ መመኪያዬ ጌታ አለ የምኮራበት ጌታ አለ ወዳጅ ነህ ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (2x) የልጅነቴን የነገ ተስፋዬ መቼ ጣል አደረከኝ አባቴ ነህ ብዬህ ማንን ጥሎ ያውቃል ማንንስ እረስቶ አላያችሁም ዎይ ትንሹን ቀብቶ አዝ፦ ጌታ እኮ ይችላል ጌታ እኮ ያኖራል ጌታ እኮ ያከብራል ጌታ እኮ ይደላል (2x) ጌታ አለ እውነተኛ ጌታ አለ የታመነ ጌታ አለ መመኪያዬ ጌታ አለ የምኮራበት ጌታ አለ ወዳጅ ነህ ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (2x) የሚያስብልኝ መልካምን ለእኔ ሁልጊዜ ጌታ ሲረዳኝ አያለሁ በዓይኔ የሚሟገትልኝ በአብ ቀኝ ለእኔ ምን ያሰጋኛል ለነገም ጌታ አለ ጐኔ ወዳጅ ባያውቀኝ ጌታ አለ የሚያውቀኝ ጌታ አለ ሰው ባይረዳኝ ጌታ አለ የሚረዳኝ ጌታ አለ ግራ አይገባኝም ጌታ አለ የሚያኖረኝ ጌታ አለ ከጐኔ ማላጣው ጌታ አለ ማይከዳ ጌታ አለ አዝ፦ ጌታ አለ እውነተኛ ጌታ አለ የታመነ ጌታ አለ መመኪያዬ ጌታ አለ የምኮራበት ጌታ አለ ወዳጅ ነህ ጌታ አለ ረዳት/ማረፊያ (4x) ጌታ አለ እውነተኛ ጌታ አለ የታመነ ጌታ አለ መመኪያዬ ጌታ አለ የምኮራበት
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection