አዝ፦ እንደገና በብዙ ምህረትህ ይቅር አልከኝ እንደገና በብዙ ይቅርታህ አከበርከኝ እንደገና እንደገና አሄ እንደገና (2x) እንደ ኃጢአት ብዛት አልፈረከብኝ እግዚአብሔር ምህረቱን አልከለከለኝ በፊቱ ወድቄ ምህረት ባልኩበት ይቅርታ በዝቶልኝ ይኸው ዘመርኩለት አዝ፦ እንደገና በብዙ ምህረትህ ይቅር አልከኝ እንደገና በብዙ ይቅርታህ አከበርከኝ እንደገና እንደገና አሄ እንደገና (2x) ሊከሱኝ ወደው ኃጢአተኛ ብለው በድንጋይ ሊወግሩኝ ዳኛ ፊት አቅርበው የተገባኝን ሞት አይገባም ብሎ ምህረት አረገልኝ ሀፍረቴን ከልክሎ አዝ፦ እንደገና በብዙ ምህረትህ ይቅር አልከኝ እንደገና በብዙ ይቅርታህ አከበርከኝ እንደገና እንደገና አሄ እንደገና (2x) የምህረት አምላክ ደጁ ተከፈተ ለብዙ በደሌ ይቅርታ . (1) . እንደገና ቆሜ ፊቱ ዘምራለሁ የማረኝን አምላክ አመሰግናለሁ አዝ፦ እንደገና በብዙ ምህረትህ ይቅር አልከኝ እንደገና በብዙ ይቅርታህ አከበርከኝ እንደገና እንደገና አሄ እንደገና (2x)