ህልውናህ ይውረሰው ሕይወቴን መንፈስህ ይቃኘው ማንነቴን ታማኝ ባሪያህ ሆኜ ላገልግል ከመረጥከኝ ወደህ ልዘምርልህ (2x) አትሂድብኝ ከእኔ (2x) መኖር አልችልም ለብቻዬ (2x) ለብቻዬ አልፈልግም ለብቻዬ (3x) ለብቻዬ አልፈልግም ከአንተ ተለይቼ ድካሜ ቢበዛ ቢያይልም ስታግዘኝ እንጂ መሄድህ ነው . (1) . አልወድም በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ ኃጢአትን ነው እንጂ ኃጢአተኛን አትጠላም አውቃለሁ ያለ አንተማ መኖር አልችልም እኔ (4x) ህልውናህ ይውረሰው ሕይወቴን መንፈስህ ይቃኘው ማንነቴን ታማኝ ባሪያህ ሆኜ ላገልግል ከመረጥከኝ ወደህ ልዘምርልህ (2x) አትሂድብኝ ከእኔ (2x) መኖር አልችልም ለብቻዬ (2x) ለብቻዬ አልፈልግም ለብቻዬ (3x) ለብቻዬ አልፈልግም ከአንተ ተለይቼ ዝም ካልክ ፈራለሁ ድምፅህን ካልሰማው ህልውናህ ከሌለ እንደ ሞተ ሰው ሆናለሁ ጭር ሲል እፈራለሁ ድምፅህን ካልሰማው ህልውናህ ከሌለ እንደ ሞተ ሰው ሆናለሁ እግዚአብሔር ያለ አንተ መኖር አልችልም ከሩቁ ከደጅ መሆን አያምርብኝም (2x)