Song Lyrics

ላመስግንህ

ላመሰግንህ ይገባኛል ዝምታ ከእኔ ሊርቅ ግድ ይለኛል ውለታ ያለበት ሰው መስዋዕቱ ሁሌ ምሥጋና ነው አዝ፦ ላመስግንህ እጆቼን አንስቼ ላመስግንህ በፊትህ ወድቄ ላመስግንህ ጌታ ላመስግንህ ላመስግንህ ኢየሱስ ላመስግንህን ላመስግንህ ላመስግንህ ተነሺ ዘምሪ ተቀኚ ለክብሩ ይለኛል ሁልጊዜ የበዛ ምህረቱ የሳቅ ሆኖልኛል የደስታ ነው ቤቴ እፎይታ ሆኖልኝ በኢየሱስ አባቴ አዝ፦ ላመስግንህ እጆቼን አንስቼ ላመስግንህ በፊትህ ወድቄ ላመስግንህ ጌታ ላመስግንህ ላመስግንህ ኢየሱስ ላመስግንህን ላመስግንህ ላመስግንህ ልዘምርልህ ላመስግንህ ሞኝነት አይደለም ለእርሱ መዘመሬ ነፍሱን ሰጥቶኝ ነው በሕይወት መኖሬ ታዲያ ላመስግነው የምን ዝምታ ነው ለወደደኝ ጌታ የፍቅር ቅኔ ነው አዝ፦ ላመስግንህ እጆቼን አንስቼ ላመስግንህ በፊትህ ወድቄ ላመስግንህ ጌታ ላመስግንህ ላመስግንህ ኢየሱስ ላመስግንህን (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection