አዝ፦ አዶናይ አዶናይ ነህ (2x) ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (2x) ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (2x) ማንም አልነበር ከጐኔ ነፍሴ ስትጨነቅ ስገፋ ብቻዬን ደርሶ የመከረኝ ድካሜን አንስቶ ኃይልን አስታጠቀኝ (2x) አዝ፦ አዶናይ አዶናይ ነህ (2x) ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (2x) ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (2x) ረዳትም የለኝ ከጐኔ ነፍሴ ስትጨነቅ ሲከብደኝ ችግሬ ኢየሱስ ነው ደርሶ ያሳረፈኝ እንባዬን ከዓይኔ ያበሰልኝ (2x) አዝ፦ አዶናይ አዶናይ ነህ (2x) ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ ነህ (2x) ሁሉን ቻይ ሁሉን ቻይ ነህ (2x)