Song Lyrics

ቆይቼ

ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (2x) ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (2x) ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (2x) ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (2x) ምክሩ ፈረሰ ጠላቴ ያሰበው ሀሳቡ ሊያጠፋኝ አቅዶ ዙሪያዬን መክበቡ ከንቱ ሆኖ ቀረ ጠላቴ ሀሳቡ (2x) እግዚአብሔር ተባረክ (8x) ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (2x) ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (2x) ቆይቼ ደጁን ስጠና ዘንበል አለ አምላኬ (2x) ንዝንዝሽ ምንድን ነው ዞር በይ አላለም ከፊቴ (2x) ዋጋ አግኝቷልና ጩኸቴ አቤቱ ያልኩት ተንበርክኬ ስለ ክርክሬ አይደለ ሙግቴ ሁሉን የሚያይ ነው ፈረደልኝ ለእኔ (2x) እግዚአብሔር ተባረክ (፲6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection