Song Lyrics

ሃሌሉያ

Apostle Yohannes Girma
Amilake Destaye
በምድር ላይ ብዙዎች አማልክቶች ይኖራሉ እያንዳንዳቸው በሚያመልኳቸው ይበጃሉ/ይሰራሉ (2x) ብቻውን የእኔ ምሥጋና የተገባ ሁሉ በእርሱ ከእርሱና ለእርሱ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) ክብር ለእግዚአብሔር እርሱ ፈጥሮ ሕያው እስትንፋስ የሰጣችሁ የእጁ ሥራዎች በምድር ላይ ያላችሁ (2x) ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ በምሥጋና የሚገባውን ክብር ያግኝና ይክበር በምሥጋና አዝ፦ ሃሌሉያ (8x) ክብር ለእግዚአብሔር የሰው ዘሮች በየአገራቱ ያላችሁ ልዩ ቀለም ልዩ ልዩ ሕዝቦች በቋንቋችሁ (2x) ለሥሙ የሚገባውን ክብር አምጡ በቅድስናው ሥፍራ ስገዱ ንገሥ ንገሥ በሉ ክብሩ ለአንተ (ክብሩ) ነው (3x) . (1) . አምላክ ለሆንከው ክብሩ ለአንተ ነው (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection