Song Lyrics

ከአንተ ሌላ አባት

Apostle Yohannes Girma
Amilake Destaye
አዝ፦ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ (2x) ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጀማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም (2x) ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ (2x) ሰማይ ምድርን የፈጠረ ታላቅ አምላክ የሆነ ከሁሉ በላይ ከፍ ያለ (ከፍ ያለ) የሁሉ የበላይ የሆነ እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት (2x) አዝ፦ ከአንተ ወዲያ አባት ላውቅ አልሻም እኔ ከአንተ ወዲያ ወላጅ ላውቅ አልሻም እኔ (2x) ከአንተ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አንተም እሄዳለሁ ጀማሬዬ አንተ ነህ ፍጻሜዬም ደግሞ ነህ ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም ሌላ ላውቅ አልሻም ከአንተ ሌላ አልሻም (2x) ከአለም ፍጥረት አስቀድሞ ያወቀኝ ከእናት ቀድሞ ከእርሱ በቀር ሌላ አላውቅም (ሌላ አላውቅም) ወላጄ የምለው ሌላ የለኝም እግዚአብሔር መንፈስ ለእኔም ደግሞ አባት (2x) ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ ውዴ ላርቅህ አልፈልግም ላርቅህ እኔ ሆይ ላርቅህ አልፈልግም እጠጋሀለሁኝ አብዝቼ የወለድከኝ ነህ ወላጄ አባብዬ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection