Song Lyrics

አምንሃለሁ

Addisu Worku
Yemeskelu Fikir
ለእምባዬ ዋጋ ያጣሁ ጸሎቴን ያልሰማ ሲመስለኝ ጌታዬ ሆይ አምንሃለሁ በችግሬ አንተን እቀጥርሃለሁ አዝ፦ አምንሃለሁ አምንሃለሁ የተናገርከው እንደሚሆን ለክብር ከላይ ስትመጣ ስለጣን ሁሉ በእጅህ እንዲሆን ክንዴ ላልቶ ረዳት ሽቶ ወደታችም ማቆልቆል ስጀምር ረድተኸኛል በመንፈስህ ጉዞዬንም በተስፋ እንድቀጥል መድሃኒቴ መድሃኒቴ ልጠለል መከራ ርስ በአንተ ሕይወት እንድጸና እንድቆም የዓለም ጊዜ እስኪመሽ በእምነት ሳይህ ስትጣራ ደም እያዘነበ ከጐንህ እያነባው እመጣለው ይሰማኛልና ስቃይህ ተቀበለኝ የእኔ ጌታ በእኔ ላይ ልጅህን አኖርከው የሚያዝንልኝ የሚወደኝ እንደአንተ ያለ ከቶ አላገኝም ከመስቀል በስተኋላ የሚኖረውን ታላቅ ፍዳ ለመቀበል መርጫለሁ ለመጠበቅ የሞትን እዳ ይሁንልኝ ይህ ፈቃድህ ጸሎቴም በፊትህ ጸማ ከአንተ ፍፁም እንደልለይ የሕይወት ቅባትህ እስክትጠባ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection