Song Lyrics

ገናና ነህ

Addisalem Assefa
Yamelete Ene Negn
አዝ፦ ገናና ገናና ነው (4x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው እንዴት እንዴት ላምልከው (3x) ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (2x) አምልኮ አለኝ በዕልልታ (4x) እስቲ የማን ጀግና ባሕሩን ከፈለ እስቲ የማን ጀግና ፈረሰኛ ጣለ እስቲ የማን ጀግና ነው ግብጽን ተበቀለ ኢየሱስ ብቻ ነው በክብር ከፍ ያለ ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ዙፋኑ የጸና (4x) አዝ፦ ገናና ገናና ነው (4x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው እስቲ የማን ጀግና ሞትን አሸነፈ እስቲ የማን ጀግና ጨለማ ገፈፈ እስቲ የማን ጀግና ሲዖልን ድል ነሳ ኢየሱስ ብቻ ነው የይሁዳ አንበሳ ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና ዙፋኑ የጸና ዙፋኑ የጸና (4x) አዝ፦ ገናና ገናና ነው (4x) የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው የእኔ ጌታ የልቤ አምላክ ልቤ የሾመው በአማልክቶች ሁሉ መሃል ለየት ያለ ነው ከሁሉ በላይ (3x) የእኔ ጌታ ነው የበላይ (2x) ከሁሉ በላይ (3x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (4x) ኧረ እንዴት እንዴት ላምልከው እንዴት እንዴት ላምልከው (3x) ከዚህ በላይ ይገባዋል ክብሬን ብጥል ያንስበታል ሞቴን ለወሰደ ጌታ አምልኮ አለኝ በዕልልታ (2x) አምልኮ አለኝ በዕልልታ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection