Song Lyrics

ያመለጠ እኔ ነኝ

Addisalem Assefa
Yamelete Ene Negn
እስሬን ጥብቅ አደረገና ማረጂያውን ሳል አረገና ጉድጓድ ምሶ ሲጠብቀኝ ቀን ቀጥሮ ዋጥ ሊያደርገኝ ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x) እስሬን ጥብቅ አደረገና ማረጂያውን ሳል አረገና ጉድጓድ ምሶ ሲጠብቀኝ ቀን ቀጥሮ ዋጥ ሊያደርገኝ ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x) አዝ፦ ያን ለት ነው አድራሻዬ የተቀየረዉ ያን ለት ነው ችግር ለቆኝ የሄደው ያን ለት ነው ያ ከሳሼ ጉድ የፈላበት ያን ለት ነው ደጉ ጌታ ቤት የገባበት ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x) ከሲኦል መትረፌ በኢየሱስ ማረፌ ይህ ካልገረመኝ ከልዑሉ ጋራ በቀኝ መቀመጤ ካላስጨፈረኝ ታዲያ ምን ይግረመኝ ከመትረፌ ሌላ ምን ያስጨፍረኝ ደሙን ከፍሎ እኮ ነው የሕይወቴ ጌታ ኧረፍት የሰጠኝ አዝ፦ ዛሬም ይግረመኝ እንጂ ነገም ይግረመኝ በእርሱ አይደለም ወይ ችግሬ/ጨለማው እጁን ያሰጠኝ (2x) ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x) ያመለጠ እኔ ነኝ (4x) በጣም ደካማ ሰው ሸክም ያጐበጠኝ የከበደብኝ እንዲያው ወዶኝ እንጂ መዳን ያልተገባኝ ሙት ሰው ነበርኩኝ መች ምህረት ወድጄ ወይስ እሮጬ ነው ይህ የሆነልኝ የቀደሰኝ ጌታ መርገሜን ሻረና በሕይወት ኑሪ አለኝ አዝ፦ ዛሬም ይግረመኝ እንጂ ነገም ይግረመኝ በእርሱ አይደለም ወይ ችግሬ/ጨለማው እጁን ያሰጠኝ (2x) ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x) እኔ ነኝ (4x) ዘንዶ የተወጋልኝ እሳቱ የጠፋልኝ ከአፈር የተነሳሁኝ ጌታ ሞገስ የሆነኝ ዘንዶ የተወጋልኝ እሳቱ የጠፋልኝ ከአፈር የተነሳሁኝ ጌታ ሞገስ የሆነኝ አዝ፦ ያመለጥ እኔ ነኝ ያመለጠ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection