Song Lyrics

እስኪ አንድ ሰው

Addisalem Assefa
Yamelete Ene Negn
አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና (3x) አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና (3x) እስቲ ለዚህ ጌታ አምልኮ ያለው (4x) ኢየሱስ በሕይወቱ የሆነው ብቸኛ አመልካለሁ የሚል ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ አዝ፦ ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ ከጠላቴ ጽኑ እስርአት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ (2x) አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው የተደረገለት አሃሃሃ ድቅድቅ ጨለማው የተገፈፈለት አሃሃሃ እድፋሙ ልብሱ የተቀየረለት አሃሃሃ ሃማ እያየ የተፈረደለት አዝ፦ ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ እኔ አለበኝ ውለታው እኔ አለብኝ እኔ አለብኝ ውለታው ዝምበል አትበሉኝ (2x) አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው ፀሐይ የወጣለት አሃሃሃ የተማሰ ጉድጓድ የተደፈነለት አሃሃሃ ሟርቱ ድግምቱ የተረገጠለት አሃሃሃ ብርቱ እግዚአብሔር የተሟገተለት አዝ፦ ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ አሃሃሃ እስቲ አንድ ሰው ውለታ ያለበት አሃሃሃ ሰባራ ልቡ የተጠገነለት አሃሃሃ ሞቱ ሲታወጅ ትንሳኤ የሆነለት አሃሃሃ ጌታ ነገሩን የገለበጠለት አዝ፦ ከአመድ ላይ የተነሳ ታሪክ ያለው እንደኔ ምሥጋና አለኝ የሚል ካለ ይቁምልኝ ከጐኔ ክብሬን ስሜን ብጥልልህ እብድ አትበሉኝ ከጠላቴ ጽኑ እስራት የተፈታሁ ነኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ አትታዘቡኝ የእርሱ ውለታ አለብኝ የእርሱ ውለታ የእርሱ ውለታ አለብኝ ዝም በይ አትበሉኝ አይቋረጥም ከጀመርኩት ምሥጋናዬ እጨምራለሁ ከፍ ከፍ ይበል ጌታዬ ይገባዋልና ይገባዋልና እስቲ ለዚህ ጌታ አምልኮ ያለው (4x) ኢየሱስ በሕይወቱ የሆነው ብቸኛ አመልካለሁ የሚል ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ይተባበረኛ ይተባበረኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ ቀኝ እጁን ይስጠኛ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection