ማዕበሉን ለምን ገፋኝ አልልም ይግፋኝ ወጀቡን ለምን ይንካኝ አልልም ይንካኝ (2x) አዝ፦ የአባቶች አምላክ ትናንት የረዳኝ ዛሬም ነግሮኛል እንደሚያሻግረኝ እሄዳለሁ ማነው የሚያቆመኝ እደርሳለሁ አውሬው ሳይበላኝ እሄዳለሁ ማነው የሚያቆመኝ እደርሳለሁ አውሬው ሳይበላኝ (2x) ሁሉን ይችላል በእኔ ላይ (3x) የነፍሴ ጌታ አይደለም ወይ ይችላል በእኔ ላይ (2x) ድንጋዩን ሁሉ እንቅፋቱን ከፊቴ ጠርጐ ተራራውን በእኔ ችሎት የማልችለውን አለማምዶኛል ተዐምራቱን (2x) ማቆም ይችላል ማዕበሉን ማዘዝ ይችላል ንፋሳቱን ባያቆመውን አውራ ቢሱን እሻገራለሁ ይዤ ቃሉን (2x) . (1) . ይውሰደው እርሱ የጠላቴ ንብረት ነው ሞት አይሆንም በሕይወቴ ገልብጦታል መድሃኒቴ (2x) አዝ፦ የአባቶች አምላክ ትናንት የረዳኝ ዛሬም ነግሮኛል እንደሚያሻግረኝ እሄዳለሁ ማነው የሚያቆመኝ እደርሳለሁ አውሬው ሳይበላኝ (2x) የሚሆንለት እርሱ እንዳለው የሚቆምለት እንዳሰበው የዕድሜህን ቁጥር የሚያሰላው የአባቶቼ አምላክ የእኔም ነው (2x) ስለዚህ ለምን ሽንፈትን ላውራ ለትንሽ ነገር እንደተጠራ ልታመን እንጂ ኃይል ባለው ስሙ እግዚአብሔር በተባለው (2x) . (2) . ይውሰደው እርሱ የጠላቴ ንብረት ነው ሞት አይሆንም በሕይወቴ ገልብጦታል መድሃኒቴ (2x) አዝ፦ የአባቶች አምላክ ትናንት የረዳኝ ዛሬም ነግሮኛል እንደሚያሻግረኝ እሄዳለሁ ማነው የሚያቆመኝ እደርሳለሁ አውሬው ሳይበላኝ (2x) ኦሮምኛ . (3) . አዝ፦ የአባቶች አምላክ ትናንት የረዳኝ ዛሬም ነግሮኛል እንደሚያሻግረኝ እሄዳለሁ ማነው የሚያቆመኝ እደርሳለሁ አውሬው ሳይበላኝ (2x)