. (1) . ላክብረው እንጂ በሕይወቴ ቃሉን ልኑረው ያለኝ ሁሉ ይፈጸማል እግዚአብሔር ያለው እራስ እንጂ ጅራት ላልሆን ቃሉ እንደሚለው በስሙ የተጠራሁ ሰው ነኝ እኔ የኪዳኑ ሰው (2x) አዝ፦ ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (2x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም (2x) እቸኩላለሁ ገና ገና ገና ወደ ብዙ ክብር ገና በዐይኖቼ አያለሁ ገና ገና ገና የጌታን ተአምር ገናና (2x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ ፈጥኖ አንስቶኛል ከውድቀት አልመለስም ወደኋላ እርሱን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ (4x) ክንዱን ተማምኖ እኔን ሲጠራ አሃሃ እኔን ሲጠራ (2x) ያልተጸጸተ በእኔ ሊሰራ አሃሃ በእኔ ሊሰራ (2x) መንገዴን ሁሉ አቅንቶልኛል አሃሃ አቅንቶልኛል (2x) ለብዙ ክብር ይፈልገኛል አሃሃ ይፈልገኛል (2x) ቃሉን ሊያጸና ሊደግፈኝ አሃሃ ሊደግፈኝ (2x) ከፊቴ ወጥቶ አይዞሽ ካለኝ አሃሃ አይዞሽ ካለኝ (2x) ታዲያ እንዴት ልፍራ . (2) . አሃሃ . (2) . (2x) ልጓደል እንጂ ስሙን መዝዤ አሃሃ ስሙን መዝዤ (2x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ መቆም አልሻም መዘግየት አልመለስም ወደኋላ እርሱን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ (4x) አዝ፦ ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (2x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም (2x) እቸኩላለሁ ገና ገና ገና ወደ ብዙ ክብር ገና በዐይኖቼ አያለሁ ገና ገና ገና የጌታን ተአምር ገናና (2x) የሚዘጋና የሚከፍተው አሃሃ የሚከፍተው (2x) መወርወሪያውን የሰበረው አሃሃ የሰበረው (2x) ጠላቴን ሁሉ ተጣልቶልኛል አሃሃ ተጣልቶልኛል (2x) ተከናወኒ ሂጂ ብሎኛል አሃሃ ሂጂ ብሎኛል (2x) . (3) . አሜን ብያለሁ አሃሃ አሜን ብያለሁ (2x) ባሕር ተከፍሎ እሻገራለሁ አሃሃ እሻገራለሁ (2x) ሁሉን በሚያስችል ሁሉን እችላለሁ አሃሃ ሁሉን እችላለሁ (2x) እንዴት ብትሉ ኃይል የጌታ ነው አሃሃ ኃይል የጌታ ነው (2x) እገሰግሳለሁ ወደ ፊትህ መቆም አልሻም መዘግየት አልመለስም ወደኋላ እርሱን ይዣለሁ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ (4x) አዝ፦ ኧረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም (2x) ገና እርሱ ያየልኝን አያለሁ በሕይወቴ ጭንገፋ የለም በሕይወቴ ጭንገፋ የለም (2x)