Song Lyrics

መቼም አይተወኝ

Addisalem Assefa
Yamelete Ene Negn
አዝ፦ መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (2x) ሸንበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ መቼም አይተወኝ መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (2x) ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ (2x) ከእናቴ ማህጸን ገና ገና ሳለሁኝ እዛው ውስጥ እያለሁኝ ነው እኮ በስም ያወቀኝ የጸጉሬ ልክ እንኳን በእርሱ የተቆጠረ ነው ኧረ እግዚአብሔር አይተወኝም ኪዳኑ ጽኑ ነው ዝም ብዬ ላምልከው ጐልያድን ሳልፈራው ዝም ብዬ ላምልከው ዮርዳኖስን ሳልሰማው ጌታ ብስራ ላይ ነው ጌታ በሳ ላይ ሸለቆዬን ይሞላዋል ደመናም ሳላይ በእኔ ሳይሆን በእርሱ ሰዓት ተራምዶ ይደርሳል ነገሬን በብዙ ክብር ሰርቶ ይጨርሳል አዝ፦ መቼም መቼም መቼም አይተወኝ (2x) ሸንበቆ አይደል ስደገፈው ሚያንሸራትተኝ መቼም አይተወኝ መቼም መቼም መቼም አይረሳኝ (2x) ሰው አይደል መንገድ ላይ ጥሎ ግራ የሚያጋባኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ መቼም አይረሳኝ መቼም አይተወኝ ገንዘብ እኮ ነኝ (2x) የሠማያት ወፎች እንኳን ሳይዘሩ ሳያጭዱ ይኸው ይኖሩ የለም ወይ በእርሱ እየተረዱ ይልቁንስ እኔ ደግሞ በደም ተገዝቼ እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር ከክፉ ገብቼ ዝም ብዬ ላምልከው ጐልያድን ሳልፈራው ዝም ብዬ ላምልከው ዮርዳኖስን ሳልሰማው ጌታ በስራ ላይ ነው ጌታ በስራ ላይ ሸለቆዬን ይሞላዋል ደመናንም ሳላይ በእኔ ሳይሆን በእርሱ ሰዓት ተራምዶ ይደርሳል ነገሬን በብዙ ክብር ሰርቶ ይጨርሳል ጨለማው ሲመስል በእርሱ ዘንድ አይጨልምበትም አሃሃሃሃ አይጨልምበትም ነገሬን ሊሰራ ነው እንጂ ጌታ በውበት አሃሃሃሃ ጌታ በውበት የሰዎችን ልጆች ከልቡ መቼ ያስጨንቅና አሃሃሃሃ መቼ ያስጨንቅና ዘመናት ያመጣል ሊምላ አፉን በምሥጋና አሃሃሃ አፉን በምሥጋና ከፍ አደርገዋለሁ ከፍ አደርገዋለሁ የርስቴ ጌታ ደራሼ እርሱ ነው (4x) ከፍ አደርገዋለሁ ከፍ አደርገዋለሁ የርስቴ ጌታ ደራሼ እርሱ ነው (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection