Song Lyrics

ፍፃሜ የሌለህ

Addisalem Assefa
Yamelete Ene Negn
አዝ፦ ፍጻሜ የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ዘለዓለም ነው ብዛትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የጸና ነው መንግሥትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ትገዛለህ በህይልህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የማይፈራህ ማነው የማያከብርህ ሁሉም ተንበርክኮ ይሰግዳል ፊትህ (2x) ስምህ የእግዚአብሔር ቃል አሜን የሆንከው በምድር ክበባት ላይ የምትረግጠው እንዲህን እንደዚያ የማትባለው ታላቅነትህን እንዴት ልግለጸው (2x) ድንቅ ተዐምራትን በቃልህ የምትሰራ የሌለውን ነገር በስም የምትጠራ እስትንፋስን ሰጥተህ የምታኖረው ያለና የሚኖር እንዳንተ ማነው (2x) ቅዱስ ቅዱስ ነህና (3x) ለስምህ ይሁን ምሥጋና (4x) የከበረ (ምሥጋና) የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ብዙ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ሞገስ ያለው (ምሥጋና) አዝ፦ ፍጻሜ የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ዘለዓለም ነው ብዛትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የጸና ነው መንግሥትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ትገዛለህ በህይልህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የማይፈራህ ማነው የማያከብርህ ሁሉም ተንበርክኮ ይሰግዳል ፊትህ (2x) የዘመንህ ቁጥር አየመረመር የለህም ጓደኛ የሚፎካከር በአመታት መሃል የማታረጅ ጌታ ፍጥረት ይስገድልህ በጠዋት በማታ (2x) በገናው ይደርደር ከበሮው ይመታ ምድር እልል ትበል ይነፋ እምቢልታ በዜማ እቃ ሁሉ ስምህ ከፍ ይበል ድንቅ መካር ጌታ ብርቱ ነህ ኃያል (2x) ቅዱስ ቅዱስ ነህና (3x) ለስምህ ይሁን ምሥጋና (4x) የከበረ (ምሥጋና) የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ብዙ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ሞገስ ያለው (ምሥጋና) አዝ፦ ፍጻሜ የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ዘለዓለም ነው ብዛትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የጸና ነው መንግሥትህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) ትገዛለህ በህይልህ አልፋ ኦሜጋ ነህ (2x) የማይፈራህ ማነው የማያከብርህ ሁሉም ተንበርክኮ ይሰግዳል ፊትህ (2x) ቅዱስ ቅዱስ ነህና (3x) ለስምህ ይሁን ምሥጋና (4x) የከበረ (ምሥጋና) የገነነ (ምሥጋና) የገዘፈ (ምሥጋና) ብዙ የሆነ (መሥጋና) የምትወደው (ምሥጋና) ምታሸተው (ምሥጋና) ይሁንልህ (ምሥጋና) ሞገስ ያለው (ምሥጋና) ምሥጋና (9x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection