Song Lyrics

እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ

Addisalem Assefa
Sebariw Geta Kefite Wetoal
አዝ፦ እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው (4x) ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምሥጋና (4x) ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (2x) ሚስኪኑን ፍጹም ሳይረሳ ከአፈር ከትቢያ ሚያነሳ የመርዶክዮስ አምላክ አርቋል የአንቺን አበሳ (2x) ፈቅደሽ አመስግኚው ያሰበሽ ጌታ ነው (4x) አዝ፦ እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው (4x) ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምስጋና (4x) ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (2x) በምህረቱ የከለለሽ ከበረከቱ ያጠገበሽ በመከራሽ ቀን ያሰማሽ ፈቃድሽን የፈሰመልሽ (2x) ታዳጊሽ ጌታ ነው ሥሙን ከፍ አድርጊው (4x) አዝ፦ እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው (4x) ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምስጋና (4x) ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection