Song Lyrics

ሲወድ ጌታ

Addisalem Assefa
Sebariw Geta Kefite Wetoal
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x) እኩል ለሰው ሁሉ ፍቅሩ እኩል አቅቶናል ብሎ ሸርተት አይል ባስቀመትኩት ቦታ የሚገኝ ታማኝ መልካም ወዳጅ ነው ያለኝ ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x) እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም ተመችቶኝ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም ያለፍርሃትኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ ነፍስ እስከመስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል (2x) ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (2x) አዝ፦ ለዘላለም ነዉ (4x) ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (2x) ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (2x) እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል ከትከሻው መሃል አድራለሁ አድራለሁ ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection