አከብርሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና አነግስሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል አሸንፈሃል አሸንፈሃል (2x) ዝቅ ብዬ ላክብርህ አሃሃሃ ላክብርህ በልቤ ላይ ልሹምህ ኦሆሆሆ ልሹምህ (ከአንተበላይ) ከአንተ ሌላ የለምና አሃሃሃ የለምና እንካ ክበር በምሥጋና ኦሆሆሆ በምሥጋና አከብርሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና አነግስሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል አሸንፈሃል አሸንፈሃል (2x) እግሬን በሰላም መንገድ አቅንተህልኛል ያጐበጠኝን ቀንበር ሰባብረህልኛል በአንተ ላይ ተስፋ አፍርቼ ጣፋጭ ፍሬ አፍርቻለሁ ምሕረትህ ደግፎኝ ይሄው በሕይወት ኖሬያለሁ አከብርሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና አነግስሃለሁ በምሥጋና (3x) (ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና አዝ፦ ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል አሸንፈሃል አሸንፈሃል (2x)