አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x) ታምር ያሰኘኛል (2x) ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲዖል ሲዘጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x) ጠላት ሲመታ (8x) ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ሲበራ (2x) አልቆ ተፈጽሞ ነገሬ ሲሰራ (2x) በዚያ የመስቀል ደም ሰላም ሲደረግ (2x) እዳዬን ስከፍለው የእግዚአብሔር በግ (2x) እግዚአብሔር ሲዋጋ (3x) ዘንዶ ተገደለ ጠላቴ ተወጋ ነገር ተገልብጦ እኔ ሰፈር ነጋ (2x) አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x) ታምር ያሰኘኛል (2x) ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲኦል ሲዘጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x) ጠላት ሲመታ (8x) አትሞቺም ብሎ ሞቴን ገደለና (2x) በሕይወት አኖረኝ ኪዳኑን አጸና (2x) ያ ባለጋራዬም ዕቅዱ ፈረሰ (2x) እግዚአብሔር በኢየሱስ ዕንባዬን አበሰ (2x) እግዚአብሔር ተነሳ (3x) መከራዬን ወስዶ ሀዘኔን አስረሳ መታሰቢያ አረገ ሥሙን እንዳልረሳ (2x) አዝ፦ መዳኔ ይገርመኛል (3x) ታምር ያሰኘኛል (2x) ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲኦል ሲዘጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x) ጠላት ሲመታ (8x)