Song Lyrics

አያለሁ

Abraham and Eyasu
Zemenat Ayilewituhim
እውቀት ሳይኑረኝ መርጠኸል ወዳቅውን ሳይንቅ አከበረኝ እኔን የምወደኝ ተገኝና የምጠቅም ዕቃ ሆንኩኝና ወደደከኝ አከበርከኝ(2* መረጥከኝ ልጃረከኝ(2* መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም በስቶብኝ በማያቋርጥም ተስፋ በሩጫ ለአንተ ሥሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (2* መንግሥትህን ለመውረስ የሚመጡ ከገሃነም ፍርድ ያመለጡ ስዘምሩ ለአንተ በደስታ ስያቀርቡ ክብር ምስጋና አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (2* መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም በስቶብኝ በማያቋርጥም ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (2* ነፍሳት ስድኑ ከኃጢአት ያቀርባሉ ዜማ መላዕክት ያዳንካቸው ሁሉ ስሰግዱልህ ኢየሱስ እያሉ ስጠሩ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (2* መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም በስቶብኝ በማያቋርጥም ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (2* መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም በስቶብኝ በማያቋርጥም ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ (4*
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection