Song Lyrics

ገመድ ባማረ

Abraham and Eyasu
Zemenat Ayilewituhim
ገመድ ባማረ ስፍራ ወድቃልኝ ዕርስቴም ተዋበችልኝ የሀዘን ዘመኔ ተረሳ በሰማይ ደስታ ተሞላ እድል ፋንታ ስለሆነኝ በሕይወት ጎዳና ላይ እግሮቼን አጸናሁ ምሥጋና አምልኮ ውዳሴ ለንጉሡ በሰማይ ሰማያት መላዕክት ይዘምሩ የዘላለም ደጃጆችም ለአምላካችን ይከፈቱ እኛም እንበል ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና I’ve got so much to be thankful for All of the things you’ve done for me The goodness you’ve poured into my life All of the things you’ve done for me You have made me glad (2x) And I will sing for joy And I will shout for you And it is all because of you You have done turned my mourning into dancing now And it’s all because of you I’ve got joy, I’ve got peace so much to rejoice over Lifting off, bring a praise to you to you ምሥጋና አምልኮ ውዳሴ ለንጉሡ በሰማይ ሰማያት መላእክት ይዘምሩ የዘላለም ደጃጆችም ለአምላካችን ይከፈቱ እኛም እንበል ማራናታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ክበርልን ኢየሱስ የጽድቅ ንጉሥ ገመድ ባማረ ስፍራ ላይ ወድቃልኝ እርስቴም ተዋበችልኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection