Song Lyrics

ግሩሙ ኢየሱስ

Abraham and Eyasu
Zemenat Ayilewituhim
እኔ ወደ አንተ ሳልመጣ ገና ኃጢአተኛ ሳለሁ ፍቅርህ ለእኔ ተገለጠ በፀጋህ ድኛለሁ አዝ:- ግሩሙ ኢየሱስ መድኃኒቴ ግሩሙ ኢየሱስ ይገርመኛል ግሩሙ ኢየሱስ ከጥፋቴ ግሩሙ ኢየሱስ አድኖኛል (ይገርመኛል ኢየሱስለኔ ያለው ፍቅርሃሌሉያ) አንተ ለነፍሴ መቸገር አልነበረብህም ግን አምላኬ በኔ ፍቅር ነፍሴን ችላ አላልካትም አዝ:- ፈቃሩ ኢየሱስ የኔ ጌታ ፈቃሩ ኢየሱስ አፍቅሮኛል ፈቃሩ ኢየሱስ የኔ አለኝታ ፈቃሩ ኢየሱስ ለውጦኛል (ነፍሴ ወደደችህግሩሙ ኢየሱስ ነፍሴ ወደደችህሃሌሉያ(2x)) የሰማይን ዕርዝመት ያወቅህ የመረመርከው የምድርን ሚስጥር የያዝክ እኔን የፈጠርከው አዝ:- ታጋሹ ኢየሱስ ቻዩ ጌታ ታጋሹ ኢየሱስ ታግሶኛል ታጋሹ ኢየሱስ ብበድልም ታጋሹ ኢየሱስ አንጽቶኛል (ይገርመኛል ኢየሱስለኔ ያለው ፍቅርሃሌሉያ) ግሩሙ ኢየሱስ መድኃኒቴ ግሩሙ ኢየሱስ ይገርመኛል ግሩሙ ኢየሱስ ከክፋቴ ግሩሙ ኢየሱስ አድኖኛል ፈቃዱ ኢየሱስ የእኔ ጌታ ፈቃዱ ኢየሱስ አፍቅሮኛል ፈቃዱ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ ፈቃዱ ኢየሱስ ለውጦኛል ታጋሹ ኢየሱስ ቻዩ ጌታ ታጋሹ ኢየሱስ ታግሶኛል ታጋሹ ኢየሱስ ብበድልም ታጋሹ ኢየሱስ አንጽቶኛል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection