Song Lyrics

እስክትለውጠን

Abraham and Eyasu
Zemenat Ayilewituhim
የዘላለም አምላክ የሕይወት ቤዛ አንተን ፈልገን መጥተናልና ሕይወት እስከ ጥፉ ዛሬ የሰጠን በቅዱስ መንፈስህ አንተ ሙላን አዝ:- እንጠብቅሀለን በውሃው ላይ እንይዘዋለን ይልብስህን ዘርፍ እስክትለውጠን (3x) እስክትባርከን (3x) አንተን እንይዛለን አንተን እንሻለን ፂሆንን ከወደድክ ከመረጥካት የክብርህ ማደሪያ ካደረካት ወደ ዕረፍት ዛሬ እስክትገባ የኋለኛው ዝናብ እስኪመጣ አዝ:- እንጠብቅሀለን በውሃው ላይ እንይዘዋለን ይልብስህን ዘርፍ እስክትባርከን (3x) እስክትለውጠን (3x) እስክትባርከን (3x) እስክትለውጠን (3x) አንተን እንይዛለን (2x) (አንተን) አንተን እንይዛለን (ሃሌሉያ) አንተን የሚያከብር ልሁን መስዋዕትህ (2x) መሰውያው ይታደስ ልቀደስህ (2x) አንተን የሚያከብር ልሁን መስዋዕትህ (2x) መንፈሴ ይታደስ ልቀደስህ ልቀደስህ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection