ኢየሱስ ነው የሚያዘምረኝ የሱስ ነዉ x3 ድንቅ ነው የኢየሱስ ስራ ድንቅ ነው x2 ያስገርመኛል ድንቅ ነው ኢየሱስ ነው የሚያዘምረኝ የሱስ ነዉ x3 አይኖቼን ሳነሳ ወደ ላይ ሲመጣ መንፈሱ በኔ ላይ አጥንት በሞላበት ሸለቆ እኔን ሲያሳልፈኝ እሱ አውቆ ለካስ ታምር ሆኗል ሊያሳየኝ ድንቁን ችሎታውን ሊነግረኝ አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ (x2) ቃል ካወጣ እግዚአብሔር ይሁን ካለ ደግሞም ታምር እንኳን ቆሞ በህይወት ያለው ይታዘዛል ሙት የሆነው እኔ አምናለው አዉ አምናለው ብዙ ታምር አይቻለው ዛሬም ደግሞ ስሙን ልጥራ በነገሬ ታምር ይስራ አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ (x2) የሞተ ቢሆን የታመመ ቢባል ነገር ሁሉ አከተመ አላዛር ምስክር ይሆናል ከአራት ቀን በኋላ ተነስቷል (x2) አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ (x2) ችግር አያውቅ የኔ ጌታ ትልቅ አያውቅ የኔ ንጉስ ሁሉ በፊቱ ቀላል ነው የማይችለው እስኪ የቱ ነው አይተን የለም ወይ እውር ሲበራ አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ ሽባው ተፈውሶ መቅደስ ሲገባ አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ አይተን የለም ወይ ድዳው ሲናገር አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ ጌታ የሞተውን በህይወት ሲያቆም አዎን ይችላል አምላኬ አዎን ይችላል ኢየሱስ