ያንተ መኖር ከኔ ጋራ ሁሉን ያስረሳኛል መኖር ደስ ያሰኛል ሁሉን ያስረሳኛል ህይወት ደስ ያሰኛል አንተ ከኔ ጋር ነህ x3 የሱስ ከኔ ጋር ነህ x3 የህይወቴ እረኛ ጠባቂ አንተ ነህ ይኸው እስከ ዛሬ መች ከኔ ተለየህ እኔም ካንተ ፍቅር ሊለየኝ የሚችል አንድም ነገር የለም መከራ እና ችግር የትም ስፍራ ብኖር እኔ ከቶ አልሰጋም ተራራው ሸለቆው ፍቅርህ አይለወጥም በሄድኩበት ስፍራ አንተም ትሄዳለ ላፍታም አትለየኝ በውስጤ ስላለህ አንተ ከኔ ጋር ነህ x3 የሱስ ከኔ ጋር ነህ x3 አንተ ዛሬ አይደለም ስለኔ ምታውቀው አለም ሳይፈጠር ከዚያ ከጥንት ነው ከናቴ ማህፀን ለኔ ተጠንቅቀህ ለዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ መልካም እረኛዬ ደጉ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ እውነተኛ አንተን ነው ያየሁት ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ በህይወት መኖሬ አንተ ስላለህ ነው አንተ ከኔ ጋር ነህ x3 የሱስ ከኔ ጋር ነህ x3 አባ የሱስ እረኛዬ ጌታ የሱስ ጓደኛዬ ከኔ ጋር ነህ መኖሪያዬ x2 አንተ ከኔ ጋር ነህx3 የሱስ ከኔ ጋር ነህ አንተ ከኔ ጋር ነህ የሱስ ከኔ ጋር ነህ አንተ ከኔ ጋር ነህ x3