ሁል ጊዜ ሚገርመኝ ሁል ጊዜ ሚደንቀኝ ጌታዬ ኢየሱስ እንዴት እንደወደደኝ (x2) ብዙ ምህረት አግኝቻለው ብዙ ፍቅርህን ቀምሻለው ብዙ ሰላምን አግኝቻለው ኢየሱስ አንተን እወድሃለው (x2) ወድሃለው x4 ከድቅድቅ ጨለማ ማንም ከማይችለዉ ነጥቆ ነው ያወጣኝ ኢየሱስ ድንቅ ነው ነፍሴ ትዘምር ለመድሃኒቴ አሁን ነፃ ሰው ነኝ የሱስ ገብቶ ቤቴ ምክኒያቱ አንተ ነህ ለመኖሬ x3 ምክኒያቱ አንተ ነህ ለመዳኔ x3 ምክኒያቱ አንተ ነህ ሰው መሆኔ x3 ምክኒያቱ አንተ ነህ የሰላሜ x3 ለማንም ተገዶ ማንም ሳይጠይቀዉ በራሱ ፍቃድ ነዉ ስለኔ የሞተዉ እንዲህ ያለ ፍቅር ከወዴት ይገኛል የተወደድኩበት ይህ ፍቅር ይለያል ይሄ ፍቅር ጥልቅ ነዉ ይሄ ፍቅር ሰፊ ነዉ ይሄ ፍቅር ይገርማል ይሄ ፍቅር ይለያል (x2)