Song Lyrics

ኢየሱስ

አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት ኧረ እኔ አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት አመስግን ይለኛል ውስጤ በል ዘምር ይለኛል ውስጤ አምልከው ይለኛል ውስጤ ውለታ አለብህ ይለኛል መች ያስችለኛል x2 ውስጤ አለ ዕልልታ x4 የማሰማው ለጌታ ውስጤ አለ ምሥጋና x4 የምዘምርው ገና ነብሴ አጥንቴ ዉስጥ ይሰማኛል የሱስ ሲባል ውስጤ ይዘላል ከቶ አልችል እኔ ዝም ማለት እሱ ሲመለክ ቆሞ ማየት ፍቅሩ በውስጡ እያቃጠለው ይውጣልኝ የሚል ውስጤ ያለው እንደኔ ያለ ከቶ ያልቻለ ኢየሱስ ይበል እየጮኸ ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3 ውስጤ ነደደ ኢየሱስ x3 በፍቅሩ ብዛት ኢየሱስ x3 ዝም አያሰኝ ኢየሱስ x3 ጌታ ያረገልኝ ኢየሱስ x3 በአብ ልክ ያለ ልኡል አምላክ ነው የጌቶች ጌታ ሀያል ንጉስ ነው እልፍ አእላፍ መላክት ሚሰግዱለት ዙፋኑ ፅኑ መይናወጥ ታድያ ይሄ ጌታ ሰዉ ሲሆን ወርዶ ሀጥያቴን ሲሽር በመስቀል ሞቶ በሰማይ ስፍራ ሲያስቀምጠኝ በቃ ይሄ ነው ያላስቻለኝ ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3 ከሙታን መንደር ኢየሱስ x3 ስሜን ሰረዘው ኢየሱስ x3 በህያዋን አገር ኢየሱስ x3 በሰማይ ፃፈው ኢየሱስ x3 ኢየሱስ ነው x4 ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው ኢየሱስ ነው x4 ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው ውስጤ አለ ዕልልታ x4 የማሰማው ለጌታ ውስጤ አለ ምሥጋና x4 የምዘምርው ገና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection