Song Lyrics

እስኪ ማነው

የኋላ ኋላ ዞር ስል ጌታ የሰራዉን ሳስተዉል እርሱ እኔን ወዶ በመስቀል ሞቶ ሕይወትን ሰጠኝ የራሱን አጥቶ እስኪ ማነው እንደ ጌታ የሚወድ ኦሆሆ የለም ኦሆሆ እስከ ሞት እስኪ ማነው እንደ ጌታ የሚምር ኦሆሆ የለም ኦሆሆ ዘላለም እስኪ ማነው እነደ ጌታ ቸርነት ኦሆሆ የለም ኦሆሆ በረከት እስኪ ማነው እንደ ጌታ መድሀኒት ኦሆሆ የለም ኦሆሆ ለሕይወት ህይወት ያለዉ በእሱ እጅ ሰላም ያለዉ በእሱ እጅ ትርጉም ያለዉ በእሱ እጅ ሁሉም ያለዉ በእሱ እጅ (x2) ሰላሜን አረገዉ እንደ ወንዝ x3 ፍቅሩን አቀመሰኝ ያለልክ x3 ዞር ብዬ አላየዉ ይህን አለም x3 የሱስን አግኝቼ የጎደለኝ ምንም የለም x2 አሳረፍከኝ የኔ ጌታ አሳረፍከኝ አሳረፍከኝ የኔ የሱስ አሳረፍከኝ እፎይ አልኩኝ በጌታዬ እፎይ አልኩኝ እፎይ አልኩኝ በየሱሴ እፎይ አልኩኝ እፎይ በጌታዬ እፎይ በየሱሴ እርፍ በጌታዬ እርፍ በየሱሴ (x2) Iyyesuus koo boqonnaan koo na jaalateera Eenyu akkisaa halaalarraa as na fideera dukkana'aan jireenyikoo kunoo naaf ife diina jalatti garboomuun koo kunoo hin hafe Ishoo si haa galatu Ishoo naaf ulfaadhu Ishoo faarfannaa koo Ishoo naa simadhu (x2) Amma amma amma x3
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection