ታሪክ አለኝ ብዙ ስላንተ የማወራው ታሪክ አለኝ ብዙ ስላንተ ምዘምረዉ ታሪክ አለኝ ብዙ ለኔ ያደረከዉ ታሪክ አለኝ ብዙ ታሪኬን የቀየርከዉ (x2) ተደስቻለዉ ባንተ እዘምራለዉ x2 ተደስቻለዉ የሱስ እዘምራለዉ ተደስቻለዉ ባንተ እዘምራለዉ እዘምራለዉ x8 አይመስለኝም ነበር ቆሜ የምዘምር እንዲያ ሲያስፈራራኝ የመከራው ክምር ለካስ የኔ ጌታ ከጎኔ ነበረ አንበሳ እና ደቦል ክንዱን የሰበረ ለካስ የኔ ጀግና ከጎኔ ነበረ አንበሳ እና ደቦል ክንዱን የሰበረ አያገኘኝም የጠላት ምክር አያገኘኝም ሲፎክር ቢያድር አያገኘኝም ስሙ ከለላዬ አያገኘኝም አይደርስም ሰፈሬ ተማምኛለው ባንተ እዘምራለዉ ተማምኛለው የሱስ እዘምራለዉ (x2) እዘምራለዉ x4 ገና አለ ከፊቴ ታምር የማይበት ገና አለ ከፊቴ በኔ ምትሰራበት ገና አለ ከፊቴ ጌታ ያልከው ሁሉ ገና አለ ከፊቴ ሆኖ የማይበት (x2) አያገኘኝም ጠላት ያጠመደው አያገኘኝም አርቆ ያስቀመጠዉ አያገኘኝም አትወርስም ሚለዉ አያገኘኝም ጌታ ከኔ ጋር ነዉ ተማምኛለው ባንተ እዘምራለዉ ተማምኛለው ኢየሱስ እዘምራለዉ (x2) እዘምራለዉ x4 አልፏል መከራዉ አልፏል ችግሬ አልፏል አዲስ ነዉ አልፏል ነገሬ አልፏል አልጠግብም አልፏል ዘምሬ አልፏል ይባረክ አዎ መድህኔ (x2)