Song Lyrics

መንፈስ ቅዱስ

እኔ የምሰማው የምወደው ሁል ጊዜ x2 መንፈስ ቅዱስ x8 አሁንም እፈልጋለዉ x3 አንተን (x2) በዘመኔ ሁሉ ምሻዉን ባገኝ ካንተ ህልውና ሚበልጥብኝ የለም ካንተ ጋር መኖሬ መሄዴ ማደሬ ለኔ እስትንፋሴ ነው ነህ ሁሉ ነገሬ በቃ አልፈልግም ሌላዉን ሌላዉን አንተን ነዉ የምሻዉ ለኔ ህይወት ምለዉ ካንተ ጋር መኖር ነዉ (x2) መንፈስ ቅዱስ x8 አሁንም እፈልጋለዉ x3 አንተን (x4) ከአእላፋት ብርና ወርቅ ህልውናህ ይበልጣል ነብሴ ይኸዉ ወስናለች አንተን ብቻ መርጣለች መንፈስ ቅዱስ x12
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection