Song Lyrics

ክብር ለእግዚአብሔር

አንተ አልፋ ነህ ኦሜጋ ዘላለም ኗሪ የሁሉ ፈጣሪ በዙፋንህ ላይ ተቀምጠሀል ክብር ምስጋና ይገባሀል (x2) ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለአምላካችን ክብር ለንጉሱ ክብር ሀሌሉያ (x2) በመጀመሪያ ሰማይን ምድርን ሰውን ፈጥረሃል አስደናቂውን ማነው ከሰው ልጅ ካንተ በኋላ አንተ የሰራኸውን ደግሞ የሰራ ሰማይም ያው ነው እንደነበረ የብሱም ውሃውም መልክ አልቀየረ ጨረቃ ኳክብት እንደነበሩ አብሩ እንዳልካቸው አሉ እያበሩ ማን ነዉ የፈጠረ አዲስን ነገር አንተ የሰራኸዉን ከማድነቅ በቀር አንተ አልፋ ነህ ኦሜጋ ዘላለም ኗሪ የሁሉ ፈጣሪ በዙፋንህ ላይ ተቀምጠሀል ክብር ምስጋና ይገባሀል (x2) ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለአምላካችን ክብር ለንጉሱ ክብር ሀሌሉያ (x2)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection