Song Lyrics

አምላኬ ብርቱ

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
አዝ፦ በጥቂት ቢሆን በብዙ ያድናል በቸርነቱ እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (2x) እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (3x) ሚበላ የለም ወይ ባገር ይታያል የሰዋች ሽብር ከች ሲል ከላይ እግዚአብሔር ይቆማል ሀዘን ግርግር (4x) አዝ፦ በጥቂት ቢሆን በብዙ ያድናል በቸርነቱ እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (2x) እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (3x) መከራ ኢትዮጵያን ለብሶ አይኖርም በላይዋ ነግሶ የሃፍረት ሸማውን ለብሶ ይለቃል ፍርሶ ፈራርሶ (4x) አዝ፦ በጥቂት ቢሆን በብዙ ያድናል በቸርነቱ እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (2x) እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (3x) ሀገሬ ክብሩን ተላብሳ ከላይዋ ችግር ሲነሳ አያለሁ በጣም ቅርብ ነው ለጌታ ይሄ ቀላል ነው (4x) አዝ፦ በጥቂት ቢሆን በብዙ ያድናል በቸርነቱ እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (2x) እንዲህ ነው አይባል ስልቱ አምላኬ እምላኬ ብርቱ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection