Song Lyrics

ማን ብዬ ልጥራ ሥምህን

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
የእኔ ጌታ ክበር (ጌታ ክበር) (2x) እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (2x) እንደአንተ ጌታ የለም እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (2x) እንደአንተ ጌታ የለም አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x) ኢየሱሴ ልበል እንጂ ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (2x) አንተ እኮ ለእኔ ቅርብ ነህ ሰወርዋራ መንገድ የለህ አልዞርም ጽድቅን ፍለጋ ልቤ በአንተ አይሰጋ የሰዎች ምልጃ አያባብልህ የጻድቃን ምልጃ አያባብልህ ሰውን ለማዳን አንተው በቂ ነህ (2x) አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x) ሁሉ በእጅህ አያልቅብህ ጥንትም የአለህ ዛሬም የአለህ መለዋወጥ የሌለብህ ኢየሱሴ ዛሬም ያው ነህ/ደጉ አባቴ ካህኔ ነህ (2x) አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x) ኢየሱሴ ልበል እንጂ ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection