Song Lyrics

አምላኬ መታመኛዬ

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
አዝ፦ አምላኬ መታመኛዬ እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (2x) ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (4x) በስሜ ጠራኝ ኢየሱስ የሰላም የሕይወት ንጉሥ ምህረት አደረገልኝ አሰበኝ ኢየሱሴ ቤቴ ገባልኝ (2x) አዝ፦ አምላኬ መታመኛዬ እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (2x) ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (4x) አምላኬን ማየት መሻቴ መዋል ከእርሱ ጋር ጥማቴ ዛሬ ግን መዳን ሆነልኝ ኢየሱስ ከእኔ ጋር ሲሆን አዝ፦ አምላኬ መታመኛዬ እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (2x) ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (4x) ዐይኔን ሸፍኖት ኀጢአቴ ግራ ሲገባኝ በሕይወቴ ስጠራው ብዬ መድህኔ ዳሰሰኝ በራልኝ ዐይኔ አዝ፦ አምላኬ መታመኛዬ እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (2x) ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (4x) በስሜ ጠራኝ ኢየሱስ የሰላም የሕይወት ንጉሥ ምህረት አደረገልኝ አሰበኝ ኢየሱሴ ቤቴ ገባልኝ (2x) አዝ፦ አምላኬ መታመኛዬ እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (2x) ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (4x) ሰብሰብ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection