አዝ፦ ጌታማ የበላይ ነህ ጌታማ የበላይ ጌታማ ሞትን ገድሎ ጌታማ ሆነ ላይ (3x) /(2x) ማነው ብርቱ ማነው ደፋር የእኔን ጌታ የሚወዳደር አምላኬማ የበላይ ነው ሃያል ብርቱ ጀግና እርሱ ነው (2x) አዝ፦ ጌታማ የበላይ ነህ ጌታማ የበላይ ጌታማ ሞትን ገድሎ ጌታማ ሆነ ላይ (3x) በዙፋኑ የከበረ ማንም ሳይኖር የነበረ ያላ ከልካይ በሰማይ ላይ ጌታ ጌታ ነው የበላይ (2x) አዝ፦ ጌታማ የበላይ ነህ ጌታማ የበላይ ጌታማ ሞትን ገድሎ ጌታማ ሆነ ላይ (3x) ብዙ አማልክት ቢደረደር ቢነዋወጥ ቢናድ ምድር እንደ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሔር የለም ጀግና የለም በሃገር (2x) አዝ፦ ጌታማ የበላይ ነህ ጌታማ የበላይ ጌታማ ሞትን ገድሎ ጌታማ ሆነ ላይ (3x) ማነው ብርቱ ማነው ደፋር የእኔን ጌታ የሚወዳደር አምላኬማ የበላይ ነው ሃያል ብርቱ ጀግና እርሱ ነው (2x) አዝ፦ ጌታማ የበላይ ነህ ጌታማ የበላይ ጌታማ ሞትን ገድሎ ጌታማ ሆነ ላይ (3x)