Song Lyrics

ኢየሱስ ነው ጌታ

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
የጌቶች ጌታ አሃ ጌታ አሃ ሁሉን የረታ አሃ ጌታ አሃ በሁሉም ቦታ አሃ ጌታ አሃ ጌታ ነው ጌታ አሃ ጌታ አሃ አሃ (8x) ኢየሱስ የኛ ፊተኛ ደክሞት የማይተኛ ( ታዋቂ አሃ ሰልፈኛ አሃ ከወንዶች አሃ ብቸኛ አሃ ታዋቂ አሃ ሰልፈኛ አሃ ከወንዶች አሃ ብቸኛ አሃ አዝ፦ ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ ግርማዊ ጌታ አሃ ጌታ አሃ ዘንዶን የመታ አሃ ጌታ አሃ ገናናው ጌታ አሃ ጌታ አሃ ኢየሱስ ነው ጌታ አሃ አሃ አሃ (8x) ።።።።።።።።ወላይታ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አዝ፦ ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ ።።።።።።።።ወላይታ ቋንቋ ።።።።።።።።።። አሃ (8x) አዝ፦ ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection