Song Lyrics

ይመለካል ገና

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
አዝ፦ ለአምላኬ ዝማሬ ለጌታ ምስጋና ገና እዘምራለሁ ገና እንደገና (2x) ገና እንደገና (እንደገና) (8x) ለመጀመሪያማ ሁሉም ይንቀዋል እየዋለ ሲያድር ጉዱ ይገለጣል የናቀው ተንቆ ከእግሩ ስር ሲወድቅ ጌታ እንደዚህ ነው ሁሉን ሲያንበረክክ እንዲህ አልነበርኩኝም እኔ ( ለውጦኝ አየሁ መድህኔ ( አምላኬ ያደረገው ለእኔ አያልቅም ቢወራ ሁሌ (5x) ገና መች ተጀመረና ይነገራል ይሰበካል ገና ጌታ የኔ ገናና ገና ይመለካል ገና (2x) ይመለካል ገና ይመለካል ገና (4x) አዝ፦ ለአምላኬ ዝማሬ ለጌታ ምስጋና ገና እዘምራለሁ ገና እንደገና (2x) ገና እንደገና (እንደገና) (8x) ውዳሴና ክብር ይሁንለት ላውራ በመስቀሉ ስራ ህይወቴን ለሰራ ለጨነቀው ደራሽ ልዩ አምላክ ነውና ለዚህ ለኢየሱሴ ይድረሰው ምስጋና እንዲህ አልነበርኩኝም እኔ ( ለውጦኝ አየሁ መድህኔ ( አምላኬ ያደረገው ለእኔ አያልቅም ቢወራ ሁሌ (5x) ገና መች ተጀመረና ይነገራል ይሰበካል ገና ጌታ የኔ ገናና ገና ይመለካል ገና (2x) ይመለካል ገና ይመለካል ገና (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection