Song Lyrics

ምህረትህ በዛ ለእኔ

Abba Natnael Taye
Man Biye Litira Simihin
አስፈራርተህ ሳይሆን እኔን የጠራኸኝ በሃይልም አይደለም ወይ አልጠመዘዝከኝ ቸርነትህ በዝቶ ምህረትህ ሳበኝ (2x) ቸርነትህ በዝቶ ጌታዬ ፍቅርህ ነው የሳበኝ አምላኬ ክበር ክበር (4x) በሰማይ በምድር አንተ የኔ እግዚአብሔር ክበር ክበር (4x) በሰማይ በምድር አንተ የኔ እግዚአብሔር አዝ፦ በችርነትህ በምህረትህ ዛሬም ቆምያለሁ ይኽው በቤትህ (2x) አንተ ነህ አምላኬ የምለው ጌታዬ በሰው ልክ ያልሆነው ምህረትህ በዛ ለኔ (5x) እኔው እራሴ እንጂ አንተ አላስገደድከኝ ስትሰራ አየሁና ቃልህ ቢማርከኝ እርም ካንተ ሌላ አልኩኝ ስትመችኝ (2x) እርም ካንተ ሌላ ብያለሁ ቃልህ ሲማርከኝ ምያለሁ አዝ፦ በችርነትህ በምህረትህ ዛሬም ቆምያለሁ ይኽው በቤትህ (2x) አንተ ነህ አምላኬ የምለው ጌታዬ በሰው ልክ ያልሆነው ምህረትህ በዛ ለኔ (5x) ክበር ክበር (4x) በሰማይ በምድር አንተ የኔ እግዚአብሔር ክበር ክበር (4x) በሰማይ በምድር አንተ የኔ እግዚአብሔር አለም ሳይፈጠር ኑሮዬን አስወገድከው በገዛ ፈቃዴ ህይወቴን ወሰንከው አለም ከሚገዛኝ ክብሬ ላንተ ይኽው (3x) አለም ከሚገዛኝ ኢየሱሴ በአንተ ነው የሚያምረው ጌታዬ አዝ፦ በችርነትህ በምህረትህ ዛሬም ቆምያለሁ ይኽው በቤትህ (2x) አንተ ነህ አምላኬ የምለው ጌታዬ በሰው ልክ ያልሆነው ምህረትህ በዛ ለኔ (5x) አንተ ነህ አምላኬ የምለው ጌታዬ በሰው ልክ ያልሆነው ምህረትህ በዛ ለኔ (5x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection