ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል በሕይወት ያኖራል ምን አስቆረቆረኝ፣ መቶ የልፋት በር መግቢያው ኢየሱስ ነው፣ ወደ ሰላም ሀገር ምን ይሰራልኛል፣ በዚህም በዚያም መሄድ ያለ ኢየሱስ የለም፣ ከአብ የሚያደርስ መንገድ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል በሕይወት ያኖራል አንተ ሰው ትፈለጋለህ ዘላለም መኖር ታይቶልህ አንቺ ሴት ይፈልግሻል አዳኝሽ ነፍሱን ሰቶሻል ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል ዘላለም ያኖራል ሁሉም አላፊ ነው፣ ያበቃል በቅርቡ ወደ ማያልፍበት፣ ወደ እግዚአብሔር ልጅ ኑ የጊዜው ይሻራል፣ ሌላው ሁሉ ዕውቀት ኢየሱስ ብቻ ነው፣ የዘላለም እውነት ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል ዘላለም ያኖራል ፈውስ አለው ለነፍስህም ዕረፍት በእርሱ ነው መኖር በሕይወት የሚያድን የሚታደግ ነው፣ኢየሱስ የተማመነው ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል ዘላለም ያኖራል አዳኘ ፣ ፈውሰ ተገኔ ባንተ ነው፣ ደህና መሆኔ መቻሌ፣ አቅመ ብቃቴ ኢየሱስ፣ ጥበብ እውነቴ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል ያድናል ብቻውን ያድናል ያድናል በሕይወት ያኖራል