Song Lyrics

ልቤን ፈወሰው

Tewodros Tadesse
Yekasa Zemen
አዝ፦ ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን የገርማል (3x) ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን ይደንቃል (3x) ንጹህ ልብን ስጠኝ ወደ አንተ ልጠጋ እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ ይቅር ባይ አድርገኝ ወደ አንተ ልጠጋ እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ ደንዳናውን ልቤን ስበር የከፉትን መውደድ የጠሉትን ማፍቀር ይልመድ ቂመኛውን ልቤን ፈውስ አሃሃሃ ፀጋህ ይደግፈኝ ይርዳኝ መንፈስህ አሃሃሃ እኔነቴ ጠፍቶ ይታይ አንተነትህ (2x) አዝ፦ ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን የገርማል (3x) ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን ይደንቃል (3x) ንጹህ ልብን ስጠኝ ወደ አንተ ልጠጋ እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ ይቅር ባይ አድርገኝ ወደ አንተ ልጠጋ እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ ይቅር ማለት ሽንፈት ሆኖ ለእኔ የወንድሜ ጠላት ነፍሰ ገዳይ ሆኜ አይለቅ ዘመኔ ለፍርድ እንዳልበቃ ለኩነኔ (2x) አሃሃሃ ፀጋህ ይደግፈኝ ይርዳኝ መንፈስህ አሃሃሃ እኔነቴ ጠፍቶ ይታይ አንተነትህ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection