እኔስ አየሁ አየሁ አየሁ በዘመኔ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለኔ (፫x) እኔስ አየሁ አየሁ አየሁ በዘመኔ እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ለኔ (፫x) ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ጭራስ ብሶበታል ብሶበታል ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ይባስ ብሶበታል ብሶበታል ከትላንቱ ዛሬ መንፈሱ ነክቶኛል ህልውናው ይታወቀኛል ከትላንቱ ዛሬ ቅባቱ ነክቶኛል መገኘቱ ይታወቀኛል እንደገና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና ዕድል ሰጠኚና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና በጠላቶቼ ፊት (እንደገና) ሞገስ ጨመረና (እንደገና) ክብር ጨመረና (እንደገና) ፀጋ ጨመረና (እንደገና) አበቃለት ሲሉ (እንደገና) አከተመ ሲሉ (እንደገና) አይቀጥልም ሲሉ (እንደገና) ይኸው ጨመረና (እንደገና) አነሳኝ (እንደገና) አከበረኝ (እንደገና) አለመለመኝ (እንደገና) ከፍ አደረገኝ በማይለወተው ፍቅሩ ወዶኝ ወዶኝ አንተኮ ልጄ ነህ የኔ የራሴ ሲለኝ ልቤን ኩራት አለው ልቤን ኩራት ኩራት አለው አጋዥ እንደሌለዉ ( 2x) ወገን እንደሌለዉ ( 2x) ረዳት እንደሌለዉ ( 2x) ዘመድ እንደሌለዉ ( 2x) መች ወድቄ ቀረሁ የኪዳን ሰው ነኝና ጥሪ ያለው ነኝና ጠላቴ ይፈር ልበል ቀና ዘምሬ ይኸው ልበል ቀና ተራዬ ነው ልበል ቀና ፈንታዬ ነው ልበል ቀና ቃል እንደሌለው ሰው (አሃ) አቀርቅሬ አልሄድም (አሃ) አንገቴን ደፍቼ (አሃ) ዝቅዝቅ አልልም (አሃ) የተደገፍኩበት (አሃ) የኔ መታመኛ (አሃ) ትምክቴ ሙላቴ (አሃ) የሱስ አለልኛ (አሃ) ጌታ አለልኛ (አሃ) ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ጭራስ ብሶበታል ብሶበታል ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ይባስ ብሶበታል ብሶበታል ከትላንቱ ዛሬ መንፈሱ ነክቶኛል ህልውናው ይታወቀኛል ከትላንቱ ዛሬ ቅባቱ ነክቶኛል መገኘቱ ይታወቀኛል እንደገና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና ዕድል ሰጠኚና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና በጠላቶቼ ፊት (እንደገና) ሞገስ ጨመረና (እንደገና) ክብር ጨመረና (እንደገና) ፀጋ ጨመረና (እንደገና) አበቃለት ሲሉ (እንደገና) አከተመ ሲሉ (እንደገና) አይቀጥልም ሲሉ (እንደገና) ይኸው ጨመረና (እንደገና) አነሳኝ (እንደገና) አከበረኝ (እንደገና) አለመለመኝ (እንደገና) ከፍ አደረገኝ የዜማ ጊዜ ደረሰ ወጣሁ መዝሙር ይዤ ያ ጠላቴም እንዳሰበዉ አልቀረው ተክዤ ኃይሌን እንደንስር አደሰው ሞገሴን ጨመረው አቅም እየሆነኝ ( 2x) ብርታት እየሆነኝ ( 2x) ጉልበት እየሆነኝ ( 2x) ኃይል እየሆነኝ ( 2x) በሹምት ላይ ሾመኝ የኪዳን ሰው ነኝና ጥሪ ያለው ነኝና ጠላቴ ይፈር ልበል ቀና ዘምሬ ይኸው ልበል ቀና ተራዬ ነው ልበል ቀና ፈንታዬ ነው ልበል ቀና ቃል እንደሌለው ሰው (አሃ) አቀርቅሬ አልሄድም (አሃ) አንገቴን ደፍቼ (አሃ) ዝቅ ዝቅ አልልም (አሃ) የተደገፍኩበት (አሃ) የኔ መታመኛ (አሃ) ትምክቴ ሙላቴ (አሃ) የሱስ አለልኛ (አሃ) ጌታ አለልኛ ክብር አለ ገና አሆ ገና ሞገስ አለ ገና አሆ ገና ሹመት አለ ገና አ ገና ገና ገና