መንገዴን አደራ ብዬ ሰጠሁት ለመድኃኒቴ ከሁሉ አስቀድሜ ከወዳጅ ዘመድ ከእናት ከአባቴ ዛሬን አየሁኝ በደግነቱ በምሕረቱ አቀዳጀልኝ ዓመታቶቸን በቸርነቱ ታማኝ ነው ታማኝ ነው እኔም በተራዬ ላክብረው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እኔም በተራዬ ላክብረው ዘመን ከመጣልኝ እኔም በተራዬ ላክብረው ተራው ከደረሰኝ እኔም በተራዬ ላክብረው አዳኜ ኢየሱስን እኔም በተራዬ ላክብረው ክብር የሆነልኝ እኔም በተራዬ ላክብረው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማንንም ዓይንቅም ደካማን በመጣል እርሱ አይታወቅም ሰው የረሳውን ያስባል የተጣለውን ያነሳል ማን ወድቆ ቀረ ተጥሎ ደጅ ተጥሎ ደጅ ማን ወድቆ ቀረ ተጥሎ ደጅ ተጥሎ ደጅ መንገዴን አደራ ብዬ ሰጠሁት ለመድኃኒቴ ከሁሉ አስቀድሜ ከወዳጅ ዘመድ ከእናት ከአባቴ ዛሬን አየሁኝ በደግነቱ በምሕረቱ አቀዳጀልኝ ዓመታቶቸን በቸርነቱ ታማኝ ነው ታማኝ ነው እኔም በተራዬ ላክብረው ታማኝ ነው ታማኝ ነው እኔም በተራዬ ላክብረው ዘመን ከመጣልኝ እኔም በተራዬ ላክብረው ተራው ከደረሰኝ እኔም በተራዬ ላክብረው አዳኜ ኢየሱስን እኔም በተራዬ ላክብረው ክብር የሆነልኝ እኔም በተራዬ ላክብረው ክረምት ሆነ በጋ አይቀያየርም ቀን የጐደለለትን ጀርባውን አሰጥም አቅም ለሌለው ወገን አለኝታ ለደከመው ሰው ብርታት መከታ እውነትም አባት የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታ እውነትም አባት የሁሉ ጌታ የሁሉ ጌታ ትዝ ሲለኝ ውለታው ኢየሱስ ለእኔ ያረገው አይሆንልኝ ዝም ማለት ታሪኬ እኮ ነው ሰው የሆንኩበት አልባስጥሮሴን ልስበረው ውዴ ኢየሱስን ላክብረው የእኔ ክብር የእኔ ደስታ ሲከብርልኝ ነው ይህ ጌታ አልባስጥሮሴን ልስበረው ውዴ ኢየሱስን ላክብረው የእኔ ክብር የእኔ ደስታ ሲከብርልኝ ነው ይህጌታ