ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛል ፍቅሩ እንደ መልዕቅ ላይለቀኝ ይዞኛል ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ ስሖን ከእርሱ ጋር ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ምን ተሽሎኝ እመርጣለሁ የሕይወት ቃል አለ አንተጋ ወዶ ፈቅዶ ለተጠጋ ቃልህ የገባው የተረዳው የኢየሱስ ፍቅር ልቡን የነካው ከሰማያት የሆነ ሰላም ከሰማይ የሆነ ደስታ በልቤ ፈሶ አረስርሶኛል ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮኛል ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛል ፍቅሩ እንደ መልዕቅ ላይለቀኝ ይዞኛል ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ ስሖን ከእርሱ ጋር ዓሣ ወጥቶ ከውኃ ውስጥ እንደማይኖር ስፍራ ቢለውጥ እኔም መኖር የምችለው ባለህበት ስገኝ ነው መገኛዬ ነህ ደህኔነቴ የሕይወቴ ዋልታ መሠረቴ ከሰማያት የሆነ ሰላም ከሰማይ የሆነ ደስታ በልቤ ፈሶ አረስርሶኛል ሁለንተናዬን ተቆጣጥሮኛል