ዛሬ ጐህ ቀዶልኛል ዛሬ ቀን ወጥቶልኛል ዛሬ ጐህ ቀዶልኛል ቀዶልኛል ዛሬ ቀን ወጥቶልኛል ወጥቶልኛል ጨለማው ሌሊት አልፏል ለእኔ ብርሃን ወጥቷል ብርሃን ወጥቷል ኢየሱሴ ቤቴ ገብቷል ቤቴ ገብቷል ከወደኩበት መጥቶ ያነሳኝ የምሕረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛረም ክደጁ ከነበርኩበት ነጥቆ ያነሳኝ የምሕረት እጁ አለቀቀኝም እንዳልጠፋበት ዛረም ክደጁ በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም በቤቱ ተክሎኛል ለዘላለም ለዘላለም የሚያሰጋኝ የለም አቤት አቤት ይገርመኛል አቤት አቤት ይደንቀኛል አቤት አቤት ግርም ይለኛል አቤት አቤት ድንቅ ይለኛል አቤት አቤት ፍቅሩ ምሕረቱ አቤት አቤት ልጁ አድርጐኛል አቤት አቤት ትላንትናዬን አስርስቶኛል አቤት አቤት አቤት አቤት አወጣኝ ከጨለማ ክግዞት መንደር ሰው ከማይተርፍበት ከዚያ ከሞት ሰፈር እየመራ እየመራ እጄን ይዞ ወደ ተራራ ወደ ክብር ወደ ከፍታ አደረሰኝ ይኔ ጌታ ፡ እዘምራለሁ ላዳነኝ እዘምራለሁ ለታደገኝ እዘምራለሁ ክብሬን ጥዬ እዘምራለሁ ለጌታዬ ሳስበው እዚህ መድረሴ ለእኔም ተአምር ነው አቅሜ ጉለበቴ ብርታቴ እንዳልለው ከፀጋው ውጪ ትምክህት የሌለኝ በምሕረቱ የቆምኩ ሰው ነኝ ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ሆነ ቤቴ አሜን ሆነልኝ እረድዔቴ ሜሎኮል ብትንቀኝ ዝም አልልም ተቺ ቢበዛ ዝም አልልም አምልኮ አልተውም ዝም አልልም እንዲህ በዋዛ ዝም አልልም ኧረ እኔ አልልም ዝም አልልም እኔስ አልልም ዝም አልልም