Song Lyrics

የቤቱ ራስ

Tewodros Tadesse
Yekasa Zemen
አዝ፦ የቤቱ ራስ ክርስቶስ ነው ግዛኝ ብሎ ለሾመው ሰላም ፍቅር ሙሉ ነው ደስታ በሞገሱ ባለበት ጌታ (2x) ነፋስ ነፈሰ ጐርፉም ጐረፈ ኃይለኛ ወጀብ በላይ አለፈ ሊወድቅ አልቻለም እንደአመታቱ የዋዛ አይደለም መሰረቱ (2x) ነፋስ ነፈሰ ጐርፉም ጐረፈ ኃይለኛ ወጀብ በላይ አለፈ ሊወድቅ አልቻለም እንደአመታቱ የዋዛ አይደለም መሰረቱ (2x) አለቱ ላይ/ኢየሱስ ላይ ቆሞ የጸና አይጠፋም በብዙ ፈተና ወርቅ እንደሚፈተን በእሳቱ እንዲሁ ነው የእርሱም እምነቱ (2x) አዝ፦ የቤቱ ራስ ክርስቶስ ነው ግዛኝ ብሎ ለሾመው ሰላም ፍቅር ሙሉ ነው ደስታ በሞገሱ ባለበት ጌታ (2x) ትግርኛ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection