Song Lyrics

እናያለን

Tewodros Tadesse
Yekasa Zemen
አዝ፦ እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ይሳነዋል እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ያቅተዋል የፈረሰው ቅጥር ታድሶ እምባችን ከዓይናችን ታብሶ (2x) እናያለን እናያለን እናያለን በነቢያቱ አፍ የተነገረው የትንቢቱን ቃል እንወርሳለን (2x) በእግዚአብሔር ሰዎች የተባለውን የትንቢቱን ቃል እንወርሳለን የወደቀችውን የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ ያለ ታማኝ ነው እርሱ ይችላል ንጉሡ የቀድሞውን ግብር በእጥፍ እንዲመልስ በእራሱ የማለ ታማኝ ነው እርሱ ይችላል ንጉሡ (2x) ታማኝ ነው እርሱ (ይችላል ንጉሡ) (4x) ምርኮ ተመለሰ ተመለሰ (2x) የጠላት መቆሚያ መሰዊያው ፈረሰ ምርኮ ተመለሰ ተመለሰ (2x) የጠላት መቆሚያ መርገጫው ፈረሰ አዝ፦ እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ይሳነዋል እግዚአብሔር ይሰራል ይሰራል ምንስ ያቅተዋል የፈረሰው ቅጥር ታድሶ እምባችን ከዓይናችን ታብሶ (2x) እናያለን እናያለን እናያለን በነቢያቱ አፍ የተነገረው የትንቢቱን ቃል እንወርሳለን (2x) በእግዚአብሔር ሰዎች የተባለውን የትንቢቱን ቃል እንወርሳለን የገሃነም ደጆች የማይቋቋሟት ታላቅ የቀደሳት/የመረጣት ንጉሧ ነግሶ ሲገለጥባት ዝናዋ ሞገሷ ከዳር ዳር ሲወጣ ስትሆን ገናና ይህን በዓይናችን እናያለን ገና (2x) ዝማሬ ገኖ (እናያለን ገና) ምድርን ሲሞላ (እናያለን ገና) ተስፋን የሰጠው (እናያለን ገና) ታማኝ ነውና (እናያለን ገና) ምርኮ ተመለሰ ተመለሰ (2x) የጠላት መቆሚያ መሰዊያው ፈረሰ ምርኮ ተመለሰ ተመለሰ (2x) የጠላት መቆሚያ መርገጫው ፈረሰ ገና ገና እናያለን ገና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection